Amahariska ኣንቺ ሴት! ስጋት ይሰማሻልን? የሚቆጣጠርሽ፡ የሚያፈዝብሽ፡ የሚያስፈራራሽ፡ የሚደበድብሽ ወይም የሚደፍርሽ ሰው ኣለ ወይ? በግድ እንዳይድሩሽ ትፈርያልሽ ወይ? ጉዳዩን ካንዳንድ ሰዎች ጋር ልትነጋገሪበት ትፈልግያለሽ ወይ? ለተራፈም Terrafem ደውዪ እዛ፡ በራስሽ ቋንቋ ድጋፍ ታገኝያለሽ።